ጀምበር ፤ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ልዕለ ተፈጥሮ ትረካ እነሆ በሥዕላዊ ልብ ወለድ መፅሐፍ ለገበያ ቀርበ! የዪኒቨርሲት ምሩቅ የሆነው አማኑኤል ጥላሁን የሥራ አለምን ለመቀላቀልና እራሱን ለመቻል እየጣረ ሳለ በአጋጣሚ ያገኘው የጥንት ቅርጽ ህይወቱን ባልጠበቀው መንገድ ቀይሮታል:: የተሰጠው ልዮ ኃይል ምን ይሆን? ምን አይነት ውጣውረድስ ያስከትልበታል? ይህንን አስደናቂ ሥዕላዊ ትረካ ዛሬውኑ ይከታተሉ!
- Available now
- New eBook additions
- All Access Comics
- Biography
- Romance
- Mysteries
- Science Fiction
- Fantasy
- Westerns
- Nonfiction
- Adult New Reader Collection
- See all ebooks collections
- Available now
- New eAudiobook Additions
- Podcasts
- Short Listens
- Biography
- Romance
- Mysteries
- Science Fiction
- Fantasy
- Westerns
- Nonfiction
- Audiobooks for Kids & Teens
- See all audiobooks collections